ይድረስ ለኢ.ፌዴ.ሪ ጠ.ሚንስትር ኃይለማሪያም

በስዌድን ዋና ከትማ በስቶክሆም የደረሰውን የሽብር ጥቃት ዜና እንደሰሙና ምናልባትም በቀለጠፈ ፍጥነት በራስዎ፥ በመንግሥትዎና በሕዝብ ሥም የተለመደውን የይስሙላ የሐዘን መግለጫ ልከው ይሆናል። በደረሰው አድጋ የኣራት ሰዎች...
Read More

ወታደራዊ ካምፖችንና የመንግሥትን ተቋማት ለማውደም ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ

ከወታደሮች ካምፕ የጦር መሣሪያ በመዝረፍና በጦር መሣሪያ የተደገፈ አመፅ ለማካሄድ በማሰብ አዋሽ ሦስተኛ፣ አራተኛ፣ አምስተኛ፣ ስድስተኛና ሰባተኛ የሚገኙ የጦር ካምፖችን ለማውደም በመንቀሳቀስ ላይ እያሉ በቁጥጥር ሥር ው...
Read More